ጉግል

ጉግል (Google, Inc)
GoogleLogoSept12015.png
አይነት የሕዝብ
የተመሠረተበት ቦታ/ዓ.ም. ማውንቴን ቪውካሊፎርኒያ (1998 እ.ኤ.አ.)
ቦታ ማውንቴን ቪውካሊፎርኒያአሜሪካ
ዋና ሰዎች ኤሪክ ሽሚት፥ ዳይሬክተር
ሰርጂ ብሪን፥ ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት
ላሪ ፔጅ, የምርቶች ፕሬዝዳንት
ኢንዱስትሪ ኢንተርኔት
ምርቶች {{{ምርቶች}}}
ገቢ $6.138 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.)
ሠራተኞች 4,989 (በሴፕቴምበር 30፥ 2005 እ.ኤ.አ.)
ዌብሳይት www.google.com.et
{{{ሌላ_ነገር}}}


ጉግል (Google)1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው። የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።
Developed by მერაბ მგელაძე